የአርዕስት ማውጫ
ገጽ ራእይ ምዕራፍ
22 1 5 ዮሐንስ ክብር የተቀዳጀውን ኢየሱስን ተመለከተ
27 1 6 አንድን ቅዱስ ምሥጢር መፍታት
33 1 7 የመጀመሪያውን ፍቅርህን መልሰህ አቀጣጥል!
37 1 8 ድል አድራጊ ለመሆን መጣጣር
41 1 9 የኢየሱስን ስም አጥብቆ መያዝ
47 1 10 “የሰይጣንን ጥልቅ ነገሮች” መጸየፍ
54 1 11 ስምህ በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ይገኛልን?
58 1 12 “ያለህን አጽንተህ ያዝ”
66 1 13 በእሳት የነጠረ ወርቅ ግዛ
74 2 14 የይሖዋ ሰማያዊ ዙፋን ክብርና ግርማ
82 2 15 ‘መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ የሚገባው ማን ነው?’
100 3 17 ‘የታረዱ ነፍሳት’ ዋጋቸውን ተቀበሉ
104 3 18 በጌታ ቀን የደረሰ ልዩ ልዩ የምድር መናወጥ
113 4 19 የአምላክ እስራኤሎችን ማተም
119 4 20 እጅግ ብዙ ሰዎች
129 5 21 በሕዝበ ክርስትና ላይ የሚወርደው የይሖዋ መቅሠፍት
142 5 22 የመጀመሪያው ወዮታ፣ አንበጦች
148 5 23 ሁለተኛው ወዮታ፣ የፈረሰኞች ሠራዊት
155 6 24 ጣፋጭና መራራ የሆነ መልእክት
161 6 25 ሁለቱን ምሥክሮች እንደገና ሕያው ማድረግ
171 6 26 የአምላክ ቅዱስ ምሥጢር—ታላቁና ክብራማ መደምደሚያው!
177 7 27 የአምላክ መንግሥት ተወለደ!
186 8 28 ከሁለት አስፈሪ አራዊት ጋር መታገል
198 9 29 አዲሱን የድል መዝሙር መዘመር
205 9 30 “ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች!”
215 10 31 የይሖዋ ሥራዎች—ታላቅና ድንቅ ናቸው
221 10 32 የአምላክ ቁጣ ወደ ፍጻሜ ደረሰ
235 11 33 ስመ ጥፉ በሆነችው አመንዝራ ላይ መፍረድ
246 11 34 አንድ አስገራሚ ምሥጢር ተፈታ
251 11 35 በታላቂቱ ባቢሎን ላይ የሚፈጸም የሞት ቅጣት
258 12 36 ታላቂቱ ከተማ ድምጥማጥዋ ጠፋ
267 12 37 ባቢሎን ስትጠፋ የሚኖረው ልቅሶና ደስታ
272 12 38 ያህን ስለ ፍርዶቹ አወድሱት!
279 13 39 ተዋጊው ንጉሥ አርማጌዶን ላይ ድል ይቀዳጃል
286 14 40 የእባቡን ጭንቅላት መቀጥቀጥ
295 15 41 የአምላክ የፍርድ ቀን—የሚያስገኘው አስደሳች ውጤት!
301 15 42 አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር
305 16 43 አንጸባራቂዋ ከተማ
314 44 ራእይ እና አንተ
መላው የራእይ መጽሐፍ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ተብራርቶአል። ማብራሪያ የሚሰጥባቸው ቁጥሮች በደማቅ ፊደላት ተጽፈዋል።