ክፍል 2
እናንተና የዕድሜ እኩዮቻችሁ
ማንም ሰው ቢሆን ጓደኛ ያስፈልገዋል። ይሁን እንጂ በወጣትነት ዕድሜ ላይ ስትሆኑ ጓደኞቻችሁ በአለባበሳችሁ፣ በምታደርጓቸው ነገሮችና በአስተሳሰባችሁ ላይ ከወላጆቻችሁ እንኳን የበለጠ ተጽእኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። ታዲያ ጓደኞቻችሁ መሆን ያለባቸው እነማን ናቸው? ሕይወታችሁስ በጓደኞቻችሁ አስተሳሰብ መቀረጽ የሚኖርበት እስከ ምን ድረስ ነው?
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።