የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • hb ገጽ 2
  • መቅድም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መቅድም
  • ደም ሕይወትህን ሊያድን የሚችለው እንዴት ነው?
ደም ሕይወትህን ሊያድን የሚችለው እንዴት ነው?
hb ገጽ 2

መቅድም

በእያንዳንዱ ቀን ሰዎች ጤንነታቸውን የሚመለከቱ የግብረ ገብ ጥያቄዎች ያጋጥሟቸዋል። የውስጥ አካል ማዛወርን፣ ውርጃን፣ “የመሞት መብትን” የሚመለከቱ ጥያቄዎች ይደቀኑባቸዋል። እንደነዚህ ያሉት ችግሮች እንደማያጋጥሙህ ተስፋ እናደርጋለን።

ቢሆንም አንድ ልታስብበት የሚገባ ጥያቄ አለ። ደምን ሕይወት ሊያድን በሚችል መንገድ መጠቀም የሚቻለው እንዴት ነው?

በዛሬው ጊዜ በርካታ ሰዎች ‘ደምን በደም ሥር መውሰድ አስተማማኝነቱ ምን ያህል ነው?’ ብለው ይጠይቃሉ። ይህን ጥያቄ የሚያነሱበት በቂ ምክንያት አላቸው። ይሁን እንጂ ይህ የደም ጉዳይ የሕክምና ጥያቄ ብቻ ሆኖ የሚቀር አይደለም። የይሖዋ ምሥክሮችን የመነጋገሪያ ርዕስ ያደረገ ጉዳይ ነው። እነዚህ ግብረ መልካም የሆኑና በጥሩ ሕክምና የሚያምኑ ሰዎች ደም አንወስድም የሚሉበት ምክንያት ምንድን ነው ብለህ አስበህ ታውቃለህን?

ወደፊት እንደምትመለከተው ስለ ደም አጠቃቀም የሚነሱት የሕክምናና የሥነ ምግባር ጥያቄዎች በጣም ውድ የሆነውን ንብረትህን፣ ማለትም ሕይወትህን ልታድን በምትችልበት መንገድ ላይ ቀጥተኛ ውጤት ሊኖራቸው ይችላል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ