የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው
በ2006 ታተመ
ይህ መጽሐፍ በፈቃደኝነት በሚሰጡ መዋጮዎች አማካኝነት በዓለም ዙሪያ የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ ለማገዝ ተብሎ የተዘጋጀ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር የተጠቀሱት ጥቅሶች ከ1954 የአማርኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የተወሰዱ ናቸው። ከጥቅስ ቀጥሎ “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በዘመናዊ እንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲሲቱ ዓለም ቅዱሳን ጽሑፎች ትርጉም መሆኑን ያመለክታል
የሥዕሎቹ ምንጮች
ከምዕራፍ 1 በፊት ያለው ካርታ የተመሠረተው:- Pictorial Archive (Near Eastern History) Est. and Survey of Israel