መግቢያ
የምትወዱትን ሰው በሞት አጥታችኋል?
ሐዘኑ ገና አልወጣላችሁም?
ከሐዘናችሁ ለመጽናናት እርዳታ ያስፈልጋችኋል?
ሙታን ተስፋ አላቸው?
ካላቸውስ ይህ ተስፋ ምንድን ነው?
ሙታን ተስፋ እንዳላቸው እንዴት እርግጠኛ መሆን እንችላለን?
ይህ ብሮሹር እንደነዚህ ላሉት ጥያቄዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ የሚያጽናኑ መልሶች ይሰጣል። ብሮሹሩን በጥሞና እንድታነቡት እንጋብዛችኋለን።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።