የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?
© 1998
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA
አዘጋጆች
Wachtturm Bibel- und Traktat-Gesellschaft der Zeugen Jehovas, e.V., Selters/Taunus
በ2012 ታተመ
ይህ መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በስተቀር የተጠቀሱት ጥቅሶች ከ1954 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እትም የተወሰዱ ናቸው። ከጥቅስ ቀጥሎ “NW ” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በዘመናዊ እንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲሲቱ ዓለም የ ቅዱሳን ጽሑፎች ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።