የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?
በ2006 ታተመ
ይህ ጽሑፍ በፈቃደኝነት በሚሰጡ መዋጮዎች አማካኝነት በዓለም ዙሪያ የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ ለማገዝ ተብሎ የተዘጋጀ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በብሮሹሩ ውስጥ የተጠቀሱት ጥቅሶች ከ1954 አማርኛ የመጽሐፍ ቅዱስ እትም የተወሰዱ ናቸው። ከጥቅሱ ቀጥሎ “አዓት” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በዘመናዊ እንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲሲቱ ዓለም የቅዱሳን ጽሑፎች ትርጉም መሆኑን ያመለክታል