የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ba ገጽ 32
  • የኋላ ሽፋን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የኋላ ሽፋን
  • ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ
ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ
ba ገጽ 32

የኋላ ሽፋን

የትኛው መጽሐፍ ነው?

• በጣም ታላላቅ ናቸው በሚባሉት የሥነ ጥበብ፣ የሥነ ጽሑፍና የሙዚቃ ሥራዎች እንዲሁም በሕግ አቀራረጽ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ያሳደረ?

• በሰው እጅ በተደጋጋሚ ሲገለበጥ ኖሮ ሳይለወጥ በመጀመሪያ በተጻፈበት መልኩ እስከ ዘመናችን የደረሰ?

• ሰዎች መጽሐፉን ለመተርጎም ሲሉ ራሳቸውን ለመከራና ለሞት እስከማጋለጥ ድረስ ራሳቸውን መሥዋዕት እንዲያደርጉ ያነሳሳ?

• ከ2,100 በሚበልጡ ቋንቋዎች ተተርጉሞ ከ90 በመቶ በላይ ለሚሆነው የሰው ዘር የተዳረሰ?

• ከብዙ መቶ ዘመናት በኋላ የታወቁ ሳይንሳዊ ሐቆችን የሚጠቅስ?

• ከማንኛውም ዘር፣ ጎሳና ብሔር የመጡ ሰዎች ሕይወታቸውን እንዲያሻሽሉ የሚረዷቸው ዘመናት የማይሽሯቸው መሠረታዊ ሥርዓቶች የሚገኙበት?

• በትክክል መፈጸማቸው በታሪክ የተረጋገጠላቸው ግልጽ የሆኑ ትንቢቶች የሚገኙበት?

እንዲህ ያለውን መጽሐፍ መመርመር ተገቢ አይሆንምን?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ