የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ!
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ ብሮሹር በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ይህ ብሮሹር ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው። ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በብሮሹሩ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች ከ1954 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እትም የተወሰዱ ናቸው። አንዳንዶቹን ጥቅሶች በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።
ጥቅምት 2017 ታተመ
Amharic (gf-AM)
© 2000
Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania