የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • jt ገጽ 32
  • አስደሳች ግብዣ ቀርቦልሃል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አስደሳች ግብዣ ቀርቦልሃል
  • የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው? ምን ብለው ያምናሉ?
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለፍቅርና ለመልካም ሥራ ማነቃቃት ያለባችሁ እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
  • ‘መንፈሱና ሙሽራይቱ “ና!” እያሉ ነው’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች መገኘት የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው?
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • በብሮሹሮች ተጠቅማችሁ የመንግሥቱን ምሥራች አውጁ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው? ምን ብለው ያምናሉ?
jt ገጽ 32

አስደሳች ግብዣ ቀርቦልሃል

በዚህ ብሮሹር አማካኝነት አንዳንድ ሐሳቦች ልናካፍልህ በመቻላችን በጣም ደስ ብሎናል። ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት በመቻልህ እንደተደሰትክ ተስፋ እናደርጋለን። በአቅራቢያህ ወደሚገኘው የመንግሥት አዳራሽ መጥተህ እንድትጎበኘን እንጋብዝሃለን። በዚያ ተገኝተህ ስብሰባዎቻችን እንዴት እንደሚካሄዱ መመልከት ትችላለህ። በክርስቶስ መንግሥት አገዛዝ ሥር ምድር ገነት እንደምትሆን የሚገልጸውን ምሥራች ለሌሎች ለማካፈል የምናደርገውን ጥረት ማስተዋል ትችላለህ።

አምላክ የሚከተለውን ተስፋ ሰጥቶናል፦ “አምላክ በገባው ቃል መሠረት አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር እንጠባበቃለን፤ በእነዚህም ውስጥ ጽድቅ ይሰፍናል።” (2 ጴጥሮስ 3:13) ይህ ተስፋ ከተሰጠ ብዙ መቶ ዓመታት አልፈዋል። ፍጻሜውን የሚያገኝበት ጊዜ በጣም እየተቃረበ ነው። በዓለም ላይ የሚታዩት ሁኔታዎች ይህን ያመለክታሉ።

ሐዋርያው ጳውሎስ ‘ቀኑ እየቀረበ መምጣቱን ስናይ እርስ በርስ ለፍቅርና ለመልካም ሥራዎች መነቃቃት እንድንችል አንዳችን ለሌላው ትኩረት እንስጥ፤ አንድ ላይ መሰብሰባችንን ቸል አንበል’ ብሏል። (ዕብራውያን 10:24, 25) ከእኛ ጋር በመሰብሰብ ጳውሎስ የሰጠውን ምክር በሥራ ላይ እንድታውል እንጋብዝሃለን።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ