የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ከሚሰጠው ሥልጠና ተጠቀም
“እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”—ኢሳ. 48:17
© 2002
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA
የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው
አዘጋጆቹ
WATCHTOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF NEW YORK, INC.
Brooklyn, New York, U.S.A.
በ2012 ታተመ
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ከ1954 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እትም ነው። ከጥቅስ ቀጥሎ “አ.መ.ት” ሲባል ጥቅሱ “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርናሽናል መጽሐፍ ቅዱስ፣ ማኅበር ፈቃድ ተቀድቶ የታተመ” መሆኑን ያመለክታል። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።