የኋላ ሽፋን
ኢሳይያስ 40:11 ይሖዋን አስመልክቶ ሲናገር “መንጋውን እንደ እረኛ ይንከባከባል። ግልገሎቹን በክንዱ ይሰበስባል፤ በእቅፉም ይሸከማቸዋል” ይላል። በእረኛው እቅፍ ውስጥ ያለችውን ግልገል ስትመለከት አንተም ከሰማያዊ አባትህ ጋር እንዲህ ያለ ቅርበት እንዲኖርህ ትመኛለህ? ይሁንና ወደ ይሖዋ መቅረብ የምትችለው እንዴት ነው?
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።