የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ነቅተህ ጠብቅ!
ምኑን?
ይህን ማድረጉ አጣዳፊ የሆነው ለምንድን ነው?
በ2006 ታተመ
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ ብሮሹር በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በብሮሹሩ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ” ነው። አንዳንዶቹን ጥቅሶች በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።ይህ ብሮሹር ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።
[ገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
የፎቶዎቹ ምንጮች:- ሽፋን:- ሉል:- Used with permission from The George F. Cram Company, Indianapolis, Indiana; ገጽ 3:- ከላይ:- SABAH ARAR/AFP/Getty Images; ከታች:- Godo-Foto; ገጽ 4:- የምግብ እጥረት:- UN/DPI Photo by Eskinder Debebe; ጦርነት:- UN PHOTO 186705/J. Isaac; ገጽ 9:- ዓሣ የሚያጠምድ ሰው:- © Keith Ross/SuperStock; ገጽ 19:- ከአንበሳ ግልገሎች ጋር የሚታየው ቤተሰብ:- Rhino and Lion Park, Gauteng, South Africa; ገጽ 20:- AP Photo/Bullit Marquez