የኋላ ሽፋን
በእርግጥ አምላክን እንደምትወድ ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?
ሕሊናህ በሚሰጥህ መመሪያ መተማመን የምትችለው መቼ ነው?
የጓደኛ ምርጫህ ስለ ማንነትህ ምን ይጠቁማል?
ሥልጣን ላላቸው ሰዎች ያለህ አመለካከት፣ አምላክ አንተን በሚያይበት መንገድ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድረው ለምንድን ነው?
አምላክ ያወጣቸውን የሥነ ምግባር መሥፈርቶች መታዘዝህ ጠቃሚ የሆነው ለምንድን ነው?
በሥራህ እርካታ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
ይሖዋን ለመታዘዝ ያለህን ፍላጎት ለማሳደግ ምን ሊረዳህ ይችላል?