የመጽሐፉ ገጽታዎች
ይህ መጽሐፍ ምን ገጽታዎች አሉት?
ቁልፍ ጥቅሶች
ዋና ዋና ነጥቦችን የሚያጎሉ
ጠቃሚ ምክር
እንቅፋቶችን ለመወጣት የሚረዱህ ጠቃሚ ሐሳቦች
ይህን ታውቅ ነበር?
ግንዛቤህን የሚያሰፉ እውነታዎች
ላደርጋቸው ያሰብኳቸው ነገሮች
ትምህርቱን በተግባር ልታውለው ያሰብከው እንዴት እንደሆነ በጽሑፍ ለማስፈር የሚያስችልህ ሣጥን
ምን ይመስልሃል?
ባነበብከው ነገር ላይ ለማሰላሰል የሚረዱህ ጥያቄዎች
በተጨማሪም
የግል ማስታወሻ
በእያንዳንዱ ክፍል መጨረሻ ላይ የሚገኝ ሐሳብህን የምታሰፍርበት ገጽ
አርዓያ የሚሆኑ ሰዎች
ልንከተለው የሚገባ ምሳሌ የተዉ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሰዎች ተሞክሮ