የርዕስ ገጽ/የአሳታሚዎች ገጽ
“ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ትክክለኛና ጠቃሚ ናቸው (ማቴዎስ–ቈላስይስ)
“ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ናቸው፤ ለማስተማር፣ ለመገሠጽ፣ ለማቅናት በጽድቅም መንገድ ለመምከር ይጠቅማሉ፤ ይኸውም የእግዚአብሔር ሰው ለመልካም ሥራ ሁሉ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ነው።”—2 ጢሞቴዎስ 3:16, 17
በ2007 ታተመ
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በስተቀር የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጒም መጽሐፍ ቅዱስ” ነው። አንዳንዶቹን ጥቅሶች በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲስ ዓለም የቅዱሳን መጻሕፍት ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።