የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
እውነተኛ እምነት ደስታ ያስገኝልሃል
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ ብሮሹር በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰዎችን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በብሮሹሩ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ ብሮሹር ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው። ዓ.ዓ. የሚለው ምህጻረ ቃል ዓመተ ዓለምን የሚያመለክት ሲሆን ዓ.ም. የሚለው ደግሞ ዓመተ ምሕረትን ያመለክታል።
ሰኔ 2022 ታተመ
Amharic (rk-AM)
© 2010
Monominoto Seisho Sasshi Kyokai
አዘጋጆቹ
Monominoto Seisho Sasshi Kyokai
የሥዕሎቹ ምንጮች: Page 13, bottom: © GUIZIOU Franck/age fotostock; page 25, globe: Based on NASA/Visible Earth imagery