የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • rk ገጽ 32
  • መግቢያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መግቢያ
  • እውነተኛ እምነት ደስታ ያስገኝልሃል
እውነተኛ እምነት ደስታ ያስገኝልሃል
rk ገጽ 32

መግቢያ

ስለ እነዚህ ጥያቄዎች አስበህ ታውቃለህ?

  • ስለ አምላክ እውነቱ ምንድን ነው?

  • ቤተሰብህ ደስተኛ እንዲሆን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው

  • በዓለም ላይ ችግሮች የበዙት ለምንድን ነው

  • አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?

  • አምላክ ለምድር ያለው ዓላማ ምንድን ነው?

  • የሞቱ ሰዎች የት ናቸው?

  • መላእክት የሚረዱን እንዴት ነው?

  • ከአምላክ ጋር መቀራረብ የሚቻለው እንዴት ነው?

በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ቅዱሳን መጻሕፍትን በማጥናት ለእነዚህ ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ አግኝተዋል። አንተም ለጥያቄዎችህ አጥጋቢ መልስ ማግኘት ትችላለህ።

ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለግህ www.pr2711.com/amን ተመልከት ወይም ይህን ብሮሹር የሰጠህን ሰው አነጋግር።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ