የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ll ክፍል 14 ገጽ 30-31
  • ለይሖዋ ታማኝ መሆንህን ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለይሖዋ ታማኝ መሆንህን ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?
  • አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክፍል 14
    አምላክን ስማ
  • ራሴን ለአምላክ መወሰንና መጠመቅ ይኖርብኛል?
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?
  • ለዘላለም ለመኖር ምን ማድረግ አለብህ?
    በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ
  • የአምላክ ፍቅር ለዘላለም ይኖራል
    ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ
ለተጨማሪ መረጃ
አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
ll ክፍል 14 ገጽ 30-31

ክፍል 14

ለይሖዋ ታማኝ መሆንህን ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ጎን ቁም። 1 ጴጥሮስ 5:6-9

ከሐሰት ሃይማኖት ጋር የተያያዘ ነገር ለማድረግም ሆነ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ለመግባት ፈቃደኛ ያለሆነ ክርስቲያን

ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ከሚቃረኑ ማንኛውም ዓይነት ልማዶች ራቅ። ይህን ማድረግ ድፍረት ይጠይቃል።

በብሔራት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ምንም ዓይነት ተሳትፎ አታድርግ፤ እነሱ ይሖዋንም ሆነ መንግሥቱን አይደግፉም።

  • ይሖዋ ለእሱ ታማኝ የሆኑትን ይጠብቃል።—መዝሙር 97:10

አምላክን በመስማት ትክክለኛውን ምርጫ አድርግ። ማቴዎስ 7:24, 25

አንድ ሰው በመንግሥት አዳራሽ በሚካሄደው ስብሰባ ላይ ሲገኝ፤ ከዚያም ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር መጽሐፍ ቅዱስን ሲያጠና

ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር ወዳጅነት መሥርት፤ እነሱም ወደ አምላክ እንድትቀርብ ይረዱሃል።

ስለ አምላክ መማርህንና ትእዛዛቱን ለማክበር ጥረት ማድረግህን ቀጥል።

አንድ ሰው ራሱን ለይሖዋ መወሰኑን በጸሎት ሲገልጽ ከዚያም ሲጠመቅ

እምነትህ እየጠነከረ ሲሄድ ሕይወትህን ለይሖዋ ወስነህ መጠመቅ ይኖርብሃል።—ማቴዎስ 28:19

አምላክን ስማ። መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ፤ የምታነበውንም መረዳት እንድትችል ይረዱህ ዘንድ የይሖዋ ምሥክሮችን ጠይቃቸው። ከዚያም የተማርከውን በሥራ ላይ አውል። እንዲህ የምታደርግ ከሆነ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ።—መዝሙር 37:29

  • ንስሐ በመግባት ምሕረት አግኝ።—የሐዋርያት ሥራ 3:19

  • ወደ ሕይወት በሚወስደው መንገድ ላይ መጓዝ ጀምር።—ማቴዎስ 7:13, 14

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ