የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
መጽሐፍ ቅዱስ መማሪያዬ
በወረቀት የሚታተመው
© 2013
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው
አዘጋጆቹ
WATCHTOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF NEW YORK, INC. Brooklyn, New York, U.S.A.
ሚያዝያ 2013 ታተመ
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ ብሮሹር በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በብሮሹሩ ላይ የተጠቀሱት የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ” ነው። የግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት ደግሞ በአማርኛ ከተዘጋጀው የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ነው።