የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lfb ገጽ 106-107
  • የክፍል 8 ማስተዋወቂያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የክፍል 8 ማስተዋወቂያ
  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሰለሞን ጠቢብ ንጉሥ ነበር
    መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው?
  • ወሳኝ እርምጃ ለመውሰድ ጊዜው አሁን ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • ጥሩ አርዓያም የማስጠንቀቂያ ምሳሌም ሊሆነን የሚችል ሰው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • እንደ ኤልያስ ታማኝ ትሆናላችሁ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
ለተጨማሪ መረጃ
ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
lfb ገጽ 106-107
ንጉሥ ሰለሞን የሕፃኑ ትክክለኛ እናት የትኛዋ እንደሆነች ሲያሳውቅ

የክፍል 8 ማስተዋወቂያ

ይሖዋ ሰለሞንን ታላቅ ጥበብ በመስጠት ባረከው፤ ቤተ መቅደሱን የመገንባት መብትም ሰጠው። ሰለሞን ግን ከጊዜ በኋላ ይሖዋን ተወ። ወላጅ ከሆንክ፣ የሐሰት አምልኮ ተከታዮች ሰለሞንን ከአምላክ እንዲርቅ ያደረጉት እንዴት እንደሆነ ለልጅህ አስረዳው። ከሰለሞን የግዛት ዘመን በኋላ የእስራኤል መንግሥት ተከፈለ፤ ከዚያ በኋላ የተነሱት መጥፎ ነገሥታት ሕዝቡ ከሃዲ እንዲሆንና ጣዖት እንዲያመልክ አደረጉት። በዚህ ወቅት በርካታ የይሖዋ ታማኝ ነቢያት ስደት ደርሶባቸዋል፤ እንዲሁም ተገድለዋል። ንግሥት ኤልዛቤል ደግሞ በሰሜናዊው የእስራኤል መንግሥት ውስጥ ክህደት ይበልጥ እንዲስፋፋ አደረገች። ይህ ዘመን በእስራኤል ታሪክ ውስጥ ብዙ መጥፎ ነገሮች የተፈጸሙበት ወቅት ነው። ሆኖም በዚህ ጊዜም ቢሆን በእስራኤላውያን መካከል እንደ ንጉሥ ኢዮሳፍጥና ነቢዩ ኤልያስ ያሉ ይሖዋን በታማኝነት የሚያገለግሉ ሰዎች ነበሩ።

ዋና ዋናዎቹ ትምህርቶች

  • ቤተሰብህና ጓደኞችህ ይሖዋን ባያገለግሉም እንኳ አንተ ይሖዋን በታማኝነት አገልግል

  • ይሖዋን ከተውክ ብዙ ችግሮች ያጋጥሙሃል፤ ለይሖዋ ታማኝ ከሆንክ ግን ይባርክሃል

  • ምንም መውጫ ቀዳዳ እንደሌለህ በሚሰማህ ወቅት ይሖዋ ኃይሉን በመጠቀም ጨርሶ ባልጠበቅከው መንገድ ሊረዳህ ይችላል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ