የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 52
  • ራስን ለአምላክ መወሰን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ራስን ለአምላክ መወሰን
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ራስን ለአምላክ መወሰን
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ይሖዋ አምላካችንን አወድሱ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ይሖዋ አምላካችንን አወድሱ!
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ራስህን ለይሖዋ መወሰንና መጠመቅ ያለብህ ለምንድን ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 52

መዝሙር 52

ራስን ለአምላክ መወሰን

በወረቀት የሚታተመው

(ዕብራውያን 10:7, 9)

  1. 1. ይሖዋ ስለፈጠረ

    ግዙፉን ጽንፋለም፣

    ሰማይ፣ ምድር ንብረቱ ነው፤

    የሱ ናቸው ሁሉም።

    ሕይወት፣ እስትንፋስ ለሰጠን፣

    ይድረስ ምስጋናችን።

    ሊወደስ ሊመለክ ይገባል፤

    ሁሉን በነፃ ሰጥቷል።

  2. 2. ጽድቅን ሊፈጽም ኢየሱስ

    በውኃ ተጠምቋል።

    በፈቃደኝነት ራሱን

    ለአምላክ አቅርቧል።

    ከዮርዳኖስ ውኃ ወጥቶ፣

    በመንፈስ ሲቀባ፤

    ‘ፈቃድህን ማድረግ እሻለሁ’

    ብሎ ላምላክ ቃል ገባ።

  3. 3. ይሖዋ ልናወድስህ

    በፊትህ ቀርበናል።

    ከልብ ራሳችንን ክደን

    ላንተ ወስነናል።

    በውድ ዋጋ ተገዝተናል፤

    የልጅህ ደም ፈሷል።

    ብንኖር፣ ብንሞት ያንተው ነን፤

    አበቃ የራስ መሆን።

(በተጨማሪም ማቴ. 16:24⁠ን፣ ማር. 8:34⁠ን እና ሉቃስ 9:23⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ