የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር—2020
የዓመት ጥቅስ ‘ሂዱና ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው።’—ማቴዎስ 28:19
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ጽሑፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በጽሑፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ ቡክሌት ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ነሐሴ 2019 ታተመ
Amharic (es20-AM)
© 2019
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA