የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 110-111
  • ጭንቀት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጭንቀት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 110-111

ጭንቀት

ድህነት፣ ረሃብ ወይም ቤት ማጣት ያስጨንቅሃል?

ምሳሌ 10:15፤ 19:7፤ 30:8

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሰቆ 3:19 ግርጌ—እንደ አብዛኞቹ የአገሩ ሰዎች ሁሉ ነቢዩ ኤርምያስም ከኢየሩሳሌም ጥፋት በኋላ ቤት አልባ ሆነ

    • 2ቆሮ 8:1, 2፤ 11:27—የመቄዶንያ ክርስቲያኖች ከባድ ድህነት ውስጥ ወድቀዋል፤ ሐዋርያው ጳውሎስ ምግብ፣ ልብስና መጠለያ አጥቶ የተቸገረባቸው ጊዜያት አሉ

  • የሚያጽናኑ ጥቅሶች፦

    • መዝ 37:25፤ 145:15፤ ምሳሌ 10:3፤ ማቴ 6:25-34

    • በተጨማሪም ዘዳ 24:19⁠ን ተመልከት

ወዳጅ ባጣ፣ ብቸኛ ብሆን ወይም የሚወደኝ ባይኖር ብለህ ትጨነቃለህ?

ኢዮብ 19:19፤ መክ 4:10, 12

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ነገ 18:22፤ 19:9, 10—ነቢዩ ኤልያስ፣ ይሖዋን በታማኝነት የሚያገለግለው እሱ ብቻ እንደሆነና ማንም ከጎኑ እንደሌለ ተሰምቶታል

    • ኤር 15:16-21—ፈንጠዝያ በሚወዱና የይሖዋን መልእክት መስማት በማይፈልጉ ሰዎች መካከል የሚያገለግለው ነቢዩ ኤርምያስ ብቸኝነት ተሰምቶታል

  • የሚያጽናኑ ጥቅሶች፦

    • መዝ 25:15, 16፤ 1ጴጥ 5:7

  • የሚያጽናኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ነገ 19:1-19—ይሖዋ ለነቢዩ ኤልያስ ተግባራዊ እርዳታ ሰጥቶታል፣ ያሳሰበውን ነገር ሲናገር በትዕግሥት አዳምጦታል እንዲሁም ታላቅ ኃይሉን እንዲመለከት በማድረግ አበረታቶታል

    • ዮሐ 16:32, 33—ኢየሱስ፣ ሁሉም ትተውት እንደሚሄዱ ሆኖም መቼም ብቻውን እንደማይሆን አውቋል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ