የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 55-56
  • በጎ አድራጎት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በጎ አድራጎት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 55-56

በጎ አድራጎት

ይሖዋ ወደር የለሽ ሰጪ መሆኑን ያሳየው እንዴት ነው?

ዮሐ 3:16፤ ሥራ 17:25፤ ሮም 6:23፤ ያዕ 1:17

በተጨማሪም መዝ 145:15, 16፤ 2ቆሮ 9:15⁠ን ተመልከት

አምላክን የማያስደስተው ምን ዓይነት ቸርነት ነው?

ማቴ 6:1, 2፤ 2ቆሮ 9:7፤ 1ጴጥ 4:9

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 4:3-7፤ 1ዮሐ 3:11, 12 —የቃየን መሥዋዕት በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት ያላገኘበት ምክንያት

    • ሥራ 5:1-11—ሐናንያና ሰጲራ ስለ ስጦታቸው ስለዋሹና በትክክለኛ ዝንባሌ ተነሳስተው ስላልሰጡ ተቀጥተዋል

አምላክን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ቸርነት ነው?

ማቴ 6:3, 4፤ ሮም 12:8፤ 2ቆሮ 9:7፤ ዕብ 13:16

በተጨማሪም ሥራ 20:35⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሉቃስ 21:1-4—አንዲት ድሃ መበለት በጣም አነስተኛ ቢሆንም በልግስና በሰጠችው መዋጮ ኢየሱስ አድንቋታል

በመጀመሪያው መቶ ዘመን በነበረው ጉባኤ መዋጮ የማሰባሰብ ሥራ የተደራጀው እንዴት ነው?

ሥራ 11:29, 30፤ ሮም 15:25-27፤ 1ቆሮ 16:1-3፤ 2ቆሮ 9:5, 7

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሥራ 4:34, 35—የክርስቲያን ጉባኤ ለጋስነት አሳይቷል፤ ሐዋርያት ደግሞ እርዳታው ለተቸገሩ ክርስቲያኖች እንዲደርስ አድርገዋል

    • 2ቆሮ 8:1, 4, 6, 14—የተቸገሩ ክርስቲያኖችን ለማገዝ በተደራጀ መንገድ የእርዳታ አገልግሎት ይሰጥ ነበር

ክርስቲያኖች ለቤተሰባቸውና ለመንፈሳዊ ወንድሞቻቸው ምን አስፈላጊ ኃላፊነት አለባቸው?

ሮም 12:13፤ 1ጢሞ 5:4, 8፤ ያዕ 2:15, 16፤ 1ዮሐ 3:17, 18

በተጨማሪም ማቴ 25:34-36, 40፤ 3ዮሐ 5-8⁠ን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ ለድሆች ምን እንድናደርግ መመሪያ ይሰጠናል?

ዘዳ 15:7, 8፤ መዝ 41:1፤ ምሳሌ 19:17፤ ያዕ 1:27

በተጨማሪም ምሳሌ 28:27፤ ሉቃስ 14:12-14፤ ያዕ 2:1-4⁠ን ተመልከት

ሰዎች ከምንም ነገር በላይ የሚያስፈልጋቸው መንፈሳዊ እርዳታ መሆኑን የሚያሳየው ምንድን ነው?

ማቴ 5:3, 6፤ ዮሐ 6:26, 27፤ 1ቆሮ 9:23

በተጨማሪም ምሳሌ 2:1-5፤ 3:13፤ መክ 7:12፤ ማቴ 11:4, 5፤ 24:14⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሉቃስ 10:39-42—ኢየሱስ መንፈሳዊ ነገሮች ቅድሚያ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ማርታን አስገንዝቧታል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ