የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 83-85
  • ክርስቲያኖች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ክርስቲያኖች
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 83-85

ክርስቲያኖች

የኢየሱስ ተከታዮች ክርስቲያኖች ተብለው የተጠሩት እንዴት ነው?

ሥራ 11:26

የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ ምንድን ነው?

ዮሐ 13:15, 35፤ 15:17፤ 1ጴጥ 2:21

በተጨማሪም ገላ 5:22, 23፤ ፊልጵ 2:5, 6፤ 1ዮሐ 2:6፤ 4:20⁠ን ተመልከት

እውነተኛ ክርስቲያኖች ለመዳን መሠረት የሚሆናቸው ምንድን ነው?

ሥራ 4:12፤ 1ተሰ 5:9፤ ራእይ 7:10

በተጨማሪም ሥራ 5:30, 31፤ ሮም 6:23⁠ን ተመልከት

ክርስቲያኖች በሰማይ ለተሾመው ንጉሥ ለክርስቶስ የሚገዙት ለምንድን ነው?

ዳን 7:13, 14፤ ኤፌ 5:24፤ ፊልጵ 2:9, 10፤ ቆላ 1:13

በተጨማሪም መዝ 2:6፤ 45:1, 6, 7፤ ዮሐ 14:23፤ ኤፌ 1:19-22⁠ን ተመልከት

እውነተኛ ክርስቲያኖች በዚህ ዓለም ጉዳዮች ጣልቃ የማይገቡት ለምንድን ነው?

ዮሐ 15:19፤ ያዕ 4:4፤ 1ዮሐ 2:15

በተጨማሪም “ከዓለም ጋር መወዳጀት” እና “መንግሥታት—ክርስቲያኖች ገለልተኞች ናቸው” የሚለውን ተመልከት

እውነተኛ ክርስቲያኖች ሰብዓዊ መንግሥታትን የሚታዘዙት ለምንድን ነው?

ሮም 13:1, 6, 7፤ ቲቶ 3:1፤ 1ጴጥ 2:13, 14

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 22:15-22—ኢየሱስ፣ ተከታዮቹ ግብር የሚከፍሉት ለምን እንደሆነ አስረድቷል

    • ሥራ 4:19, 20፤ 5:27-29—የኢየሱስ ተከታዮች፣ ለሰብዓዊ መንግሥታት የሚያሳዩት ታዛዥነት ገደብ እንዳለው ገልጸዋል

ክርስቲያኖች ወታደር የተባሉት ከምን አንጻር ነው?

2ቆሮ 10:4፤ 2ጢሞ 2:3

በተጨማሪም ኤፌ 6:12, 13፤ 1ጢሞ 1:18⁠ን ተመልከት

ክርስቲያኖች እምነታቸውን በአኗኗራቸው ማሳየት ያለባቸው ለምንድን ነው?

ማቴ 5:16፤ ቲቶ 2:6-8፤ 1ጴጥ 2:12

በተጨማሪም ኤፌ 4:17, 19-24፤ ያዕ 3:13⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሥራ 9:1, 2፤ 19:9, 23—ክርስትና ‘የጌታ መንገድ’ ተብሎ ተጠርቷል፤ ይህም ክርስቲያኖች በአኗኗራቸው የክርስቶስን ፈለግ መከተል እንዳለባቸው የሚጠቁም ነው

እውነተኛ ክርስቲያኖች የይሖዋ አምላክ ምሥክሮች መሆን ያለባቸው ለምንድን ነው?

ኢሳ 43:10, 12፤ ዮሐ 17:6, 26፤ ሮም 15:5, 6፤ ራእይ 3:14

በተጨማሪም ዕብ 13:15⁠ን ተመልከት

እውነተኛ ክርስቲያኖች የኢየሱስ ክርስቶስም ምሥክሮች የሆኑት ለምንድን ነው?

ሥራ 1:8፤ 5:42፤ 10:40-42፤ 18:5፤ ራእይ 12:17

በተጨማሪም ሥራ 5:30, 32፤ 13:31⁠ን ተመልከት

ሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች የምሥራቹ ሰባኪዎች መሆን ያለባቸው ለምንድን ነው?

ማቴ 28:19, 20፤ ሉቃስ 10:9፤ ሮም 10:9, 10፤ ራእይ 22:17

በተጨማሪም ኢሳ 61:1፤ 1ቆሮ 9:16⁠ን ተመልከት

ክርስቲያኖች ለስደት ምን አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል?

“ስደት” የሚለውን ተመልከት

ሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በሰማይ እንዲኖሩ ተጠርተዋል?

ሉቃስ 12:32፤ ራእይ 7:3, 4፤ 14:1

በተጨማሪም 1ጴጥ 1:3, 4⁠ን ተመልከት

የአብዛኞቹ እውነተኛ ክርስቲያኖች ተስፋ ምንድን ነው?

መዝ 37:29፤ ራእይ 7:9, 10፤ 21:3, 4

እውነተኛ ክርስቲያኖች በሕዝበ ክርስትና ሃይማኖቶች ውስጥ ተበታትነው ይገኛሉ?

ዮሐ 10:16፤ 17:20, 21፤ 1ቆሮ 1:10

ክርስቲያን ነን የሚሉ ሁሉ እውነተኛ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ናቸው?

ማቴ 7:21-23፤ ሮም 16:17, 18፤ 2ቆሮ 11:13-15፤ 2ጴጥ 2:1

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 13:24-30, 36-43—ኢየሱስ፣ ብዙ አስመሳይ ክርስቲያኖች እንደሚነሱ በምሳሌ ተናግሯል

    • 2ቆሮ 11:24-26—ሐዋርያው ጳውሎስ ያጋጠሙትን አደጋዎች ሲዘረዝር ‘ሐሰተኛ ወንድሞችን’ ጠቅሷል

    • 1ዮሐ 2:18, 19—ሐዋርያው ዮሐንስ “ብዙ ፀረ ክርስቶሶች” እውነትን ትተው መሄድ እንደጀመሩ አስጠንቅቋል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ