የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 71-72
  • ነፃነት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ነፃነት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 71-72

ነፃነት

በአጽናፈ ዓለም ላይ ገደብ የለሽ ነፃነት ያለው ማን ብቻ ነው?

ኢሳ 40:13, 15፤ ሮም 9:20, 21

በተጨማሪም ሮም 11:33-36⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዳን 4:29-35—ኃያሉ ንጉሥ ናቡከደነጾር፣ ይሖዋ የሁሉ የበላይ ባለሥልጣን እንደሆነና ‘ምን ማድረግህ ነው?’ ብሎ ሊጠይቀው የሚችል ማንም እንደሌለ ተረድቷል

    • ኢሳ 45:6-12—ይሖዋ፣ ለሚያደርገው ነገር የፍጥረታቱን ይሁንታ ማግኘት የማያስፈልገው ለምን እንደሆነ አብራርቷል

ይሖዋ የፈለገውን ለማድረግ ገደብ የለሽ ነፃነት ቢኖረውም ፈጽሞ ማድረግ የማይፈልጋቸው አንዳንድ ነገሮች ምንድን ናቸው?

ዘዳ 32:4፤ ኢዮብ 34:10፤ ቲቶ 1:2

በተጨማሪም ሮም 9:14⁠ን ተመልከት

የእኛ ነፃነት ገደብ ያለው ለምንድን ነው?

ዘፍ 1:28፤ ሮም 13:1, 5, 7፤ 1ቆሮ 11:3፤ ዕብ 13:17

ክርስቲያኖች ለሌሎች ሲሉ በነፃነታቸው ላይ ገደብ የሚያበጁት ለምንድን ነው?

ማቴ 7:12፤ 1ቆሮ 8:13

የይሖዋ አገልጋዮች ብዙ ነፃነት አላቸው ሊባል የሚችለው ለምንድን ነው?

ዮሐ 8:31, 32፤ 2ቆሮ 3:17

በተጨማሪም ገላ 2:4፤ 4:25, 26፤ 5:1⁠ን ተመልከት

አምላክን የሚያገለግል ሰው ሕይወቱ አስደሳች የሆነው ለምንድን ነው?

መዝ 40:8

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 18:3፤ ዕብ 11:8-10—የይሖዋ አገልጋይ የሆነው አብርሃም ሕይወቱ በተስፋ የተሞላ ነበር

    • ዕብ 11:24-26—ነቢዩ ሙሴ ይሖዋን በማገልገሉ እርካታ፣ ነፃነትና ተስፋ የሞላበት ሕይወት መርቷል

ይሖዋ ነፃ የሚያወጣን ከምን ባርነት ነው?

ሮም 6:16-18, 22፤ 8:2

ክርስቲያኖች በመሆናችን ያገኘነውን ነፃነት ያለአግባብ መጠቀም የሌለብን ለምንድን ነው?

ገላ 5:13፤ 1ጴጥ 2:16

ክርስቲያኖች ለሌሎች ባላቸው ፍቅር የተነሳ በነፃነታቸው ላለመጠቀም የሚመርጡት መቼ ነው?

1ቆሮ 9:19፤ 10:23, 24, 32, 33፤ 13:4, 5

የምንሰብከው መልእክት ሰዎችን ነፃ የሚያወጣቸውን እንዴት ነው?

ሉቃስ 4:18፤ ዮሐ 8:32, 36

መጽሐፍ ቅዱስ ወደፊት ምን ዓይነት ነፃነት እንደምናገኝ ይናገራል?

ሮም 8:21፤ ራእይ 21:3, 4

የፈለጉትን ሁሉ የሚያደርጉ ሰዎች ባሪያ የሆኑት እንዴት ነው?

ዮሐ 8:34፤ 2ጴጥ 2:18-20

ሁሉም ሰዎች በአምላክ ዓይን እኩል መሆናቸውን የሚያሳየው ምንድን ነው?

1ቆሮ 7:22፤ ገላ 3:28፤ ቆላ 3:10, 11

በተጨማሪም 1ቆሮ 12:13⁠ን ተመልከት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ