ደስታ ይሖዋ ደስተኛ አምላክ እንደሆነ የሚያሳየው ምንድን ነው? ነህ 8:10፤ 1ጢሞ 1:11 ለደስታ ምክንያት የሚሆኑን ምን ነገሮች አሉ? መዝ 100:2፤ መክ 8:15፤ ኢሳ 65:14, 18፤ ፊልጵ 4:1, 4 በተጨማሪም መዝ 64:10፤ ኢሳ 61:10፤ ማቴ 5:11, 12ን ተመልከት ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ መዝ 16:7-9, 11—መዝሙራዊው ዳዊት ከይሖዋ ጋር ያለው የቅርብ ዝምድና የደስታ ምንጭ ሆኖለታል ዕብ 12:1-3—ሐዋርያው ጳውሎስ እኛም እንደ ኢየሱስ በአስቸጋሪ ጊዜም እንኳ በተስፋችን መደሰት እንደምንችል ተናግሯል