የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 81
  • እናቶች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እናቶች
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 81

እናቶች

እናት ምን ኃላፊነቶች አሉባት?

ምሳሌ 31:17, 21, 26, 27፤ ቲቶ 2:4

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 21:8-12—ሣራ፣ እስማኤል በትንሹ ልጇ በይስሐቅ ላይ ስደት ሲያደርስበት አየች፤ በመሆኑም ልጇን ለመከላከል እርምጃ እንዲወስድ አብርሃምን አጥብቃ ጠየቀችው

    • 1ነገ 1:11-21—ቤርሳቤህ የልጇ የሰለሞን ሕይወትና ንግሥና አደጋ ላይ እንደወደቀ ስታውቅ ንጉሥ ዳዊትን ጣልቃ እንዲገባ ለመነችው

እናታችንን መታዘዝና ማክበር ያለብን ለምንድን ነው?

ዘፀ 20:12፤ ዘዳ 5:16፤ 27:16፤ ምሳሌ 1:8፤ 6:20-22፤ 23:22

በተጨማሪም 1ጢሞ 5:9, 10⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ጴጥ 3:5, 6—ሣራ በጠንካራ እምነቷ ለብዙ ሴቶች እናት እንደሆነች ሐዋርያው ጴጥሮስ ተናግሯል

    • ምሳሌ 31:1, 15, 21, 28—የንጉሥ ልሙኤል እናት ለልጇ ስለ ትዳር እንዲሁም ሚስትና እናት ስላላት የተከበረ ድርሻ ጠቃሚ ሐሳብ አካፍላዋለች

    • 2ጢሞ 1:5፤ 3:15—ሐዋርያው ጳውሎስ በመንፈስ መሪነት በጻፈው ደብዳቤ ላይ የጢሞቴዎስን እናት ኤውንቄን አመስግኗታል፤ ምክንያቱም ኤውንቄ ባሏ አማኝ ባይሆንም እንኳ ልጇን ከጨቅላነቱ አንስታ ቅዱሳን መጻሕፍትን አስተምራዋለች

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ