የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 63
  • ትዕግሥት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ትዕግሥት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 63

ትዕግሥት

ይሖዋ ትዕግሥት ያሳየው እንዴት ነው?

ሮም 2:4፤ 9:22

በተጨማሪም ነህ 9:30⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ኤር 7:23-25—ይሖዋ፣ ዓመፀኛ የሆኑ ሕዝቦቹን ለዘመናት ለየት ባለ ትዕግሥት የያዛቸው እንዴት እንደሆነ በአጭሩ ተርኳል

    • 2ጴጥ 3:3-9, 15—ሐዋርያው ጴጥሮስ፣ ይሖዋ ታላቅ ትዕግሥት ያሳየው እንዴትና ለምን እንደሆነ አብራርቷል፤ ትዕግሥቱ ገደብ እንዳለውም ገልጿል

ትዕግሥት ማዳበር ያለብን ለምንድን ነው?

ምሳሌ 25:15፤ ኤፌ 4:1-3፤ 2ጢሞ 2:24, 25፤ 4:2

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 39:19-21፤ 40:14, 15, 23፤ 41:1, 9-14—ዮሴፍ ለባርነት ተሸጧል፤ እንዲሁም ግብፅ ውስጥ ያለጥፋቱ ለዓመታት ታስሯል፤ ሆኖም በትዕግሥት ጸንቷል፣ እምነቱንም ጠብቋል

    • ዕብ 6:10-15—ሐዋርያው ጳውሎስ የአብርሃምን ምሳሌ በማንሳት ትዕግሥት ያለውን ዋጋ ለክርስቲያኖች ገልጿል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ