የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር—2023
የዓመት ጥቅስ “የቃልህ ፍሬ ነገር እውነት ነው።”—መዝሙር 119:160
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ጽሑፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በጽሑፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ ቡክሌት ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሐምሌ 2022 ታተመ
Amharic (es23-AM)
© 2022
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA