የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w94 7/15 ገጽ 32
  • ከፍርሃት የምንላቀቅበት ጊዜው ቀርቧል!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከፍርሃት የምንላቀቅበት ጊዜው ቀርቧል!
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
w94 7/15 ገጽ 32

ከፍርሃት የምንላቀቅበት ጊዜው ቀርቧል!

ምንም እንኳን ሰው ከልጅነት እስከ መቃብር በፍርሃት የሚኖር ቢሆንም በክርስቶስ ኢየሱስ የምትመራው የአምላክ መንግሥት በቅርቡ መከራን ሁሉ፣ በሽታንና ሞትን ጭምር እስከዘላለሙ እንደምታጠፋልን በእርግጠኝነት ልንጠብቅ እንችላለን። ይህ መጽሔት እርስዎ ከአምላክ ፍቅራዊ ዝግጅቶች እንዴት ተጠቃሚ ሊሆኑ እንደሚችሉ ሲጠቁም ቆይቷል። ተጨማሪ ማብራሪያ ብንሰጥዎ ደስ የሚልዎት ከሆነ ወይም አንድ የይሖዋ ምሥክር መጥቶ እንዲያነጋግርዎትና ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲያደርግልዎ የሚፈልጉ ከሆነ የይሖዋ ምሥክሮች፣ የፖ. ሣ. ቁ. 5522፣ አዲስ አበባ ብለው ወይም በገጽ 2 ላይ ካሉት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው ይጻፉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ