የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w01 4/1 ገጽ 32
  • ሊያመልጥዎ የማይገባ በዓል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሊያመልጥዎ የማይገባ በዓል
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
w01 4/1 ገጽ 32

ሊያመልጥዎ የማይገባ በዓል

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ” የሚገኘው ከሰማያዊ አባታችን ከአምላክ ነው።—⁠ያዕቆብ 1:17

አምላክ ለኃጢአተኛ የሰው ልጆች ከሰጣቸው ስጦታዎች ሁሉ የሚበልጠው በአንድያ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ከኃጢአት እንዲላቀቁ ያደረገው ዝግጅት ነው። ኢየሱስ ቤዛ ሆኖ ለእኛ መሞቱ ገነት በምትሆነው ምድር ላይ የዘላለም ሕይወት የማግኘት አጋጣሚ ከፍቷል። በሉቃስ 22:​19 ላይ የእርሱን ሞት እንድናስብ ታዘናል።

የይሖዋ ምሥክሮች የኢየሱስን ትእዛዝ በመከተል ይህንን በዓል አብረዋቸው እንዲያከብሩ ሞቅ ያለ ግብዣ ያቀርቡልዎታል። ይህ ዓመታዊ በዓል በመጽሐፍ ቅዱስ የጨረቃ ቀን አቆጣጠር መሠረት ኒሳን 14 ማለትም እሁድ ሚያዝያ 8, 2001 (መጋቢት 30, 1993 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር) ይከበራል። ይህንን ቀን እንዳይረሱት ይመዝግቡት። በአካባቢያችሁ የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች ስብሰባው የሚደረግበትን ትክክለኛ ቦታና ሰዓት ሊነግሩዎት ይችላሉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ