የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w07 3/1 ገጽ 32
  • ሊታወስ የሚገባው ክንውን!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሊታወስ የሚገባው ክንውን!
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
w07 3/1 ገጽ 32

ሊታወስ የሚገባው ክንውን!

ሰኞ፣ መጋቢት 24, 1999

ወቅቱ ኒሳን 14, 33 ከክርስቶስ ልደት በኋላ ነበር። ኢየሱስ ወይንና ያልቦካ ቂጣ ለሐዋርያቱ ካካፈላቸው በኋላ “ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” የሚል መመሪያ ሰጣቸው።—ሉቃስ 22:19

በዚህ ምክንያት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች፣ ኢየሱስ ይህንን መመሪያ በሰጠበት ምሽት ባዘዘው መሠረት የሞቱን መታሰቢያ ለማክበር በዓመት አንድ ጊዜ ይሰበሰባሉ። በዚህ ዓመት ኒሳን 14 የሚጀምረው መጋቢት 24, 1999 (ሚያዝያ 2, 2007) ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ነው። በዚያ ምሽት በሚከበረው በዚህ የመታሰቢያ በዓል ላይ አብረውን እንዲገኙ እርስዎም በአክብሮት ተጋብዘዋል። ትክክለኛውን ሰዓትና ቦታ ለማወቅ በአካባቢዎ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮችን መጠየቅ ይችላሉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ