ገጽ 32
◼ ስለ ከዋክብት ስታሰላስል ምን ይሰማሃል? ገጽ 7ን ተመልከት።
◼ አንዲት እናት ለልጇ ያላትን ፍቅር በመመልከት ስለ አምላክ ምን መማር ትችላለህ? ገጽ 9ን ተመልከት።
◼ ባልና ሚስት እርስ በርስ መደማመጥና አንዳቸው የሌላኛውን ስሜት መረዳት ያለባቸው ለምንድን ነው? ገጽ 11ን ተመልከት።
◼ የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? ከምድር ጋር በተያያዘስ ምን ነገሮችን ይፈጽማል? ገጽ 16ን ተመልከት።
◼ በጠና የታመመ ሰው ከሚያስፈልጉት መሠረታዊ ነገሮች መካከል አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው? ገጽ 28ን ተመልከት።