ገጽ 32
◼ የኖኅ የጥፋት ውኃ በእርግጥ ዓለም አቀፋዊ ይዘት ነበረው? ገጽ 8ን ተመልከት።
◼ ሁሉም ዓይነት አምልኮዎች በአምላክ ፊት ተቀባይነት አላቸው? ገጽ 9ን ተመልከት።
◼ የዘላለም ሕይወት ሊያስገኝልህ የሚችለው ውኃ ምን ዓይነት ነው? አንተስ ይህን ውኃ መጠጣት የምትችለው እንዴት ነው? ገጽ 12ን ተመልከት።
◼ አንድ ሰው የማወቅ ፍላጎቱ ዘላቂ ጥቅሞችን ሊያስገኝለት የሚችለው እንዴት ነው? ገጽ 18ን ተመልከት።