ገጽ 32
◼ የምትወደውን ሰው በሞት አጥተህ ከሆነ የደረሰብህን ሐዘን መቋቋም የምትችለው እንዴት ነው?
ገጽ 6ን ተመልከት።
◼ በእርግጥ ወደ አምላክ መቅረብ እንችላለን?
ገጽ 10ን ተመልከት።
◼ እቅድ ስታወጣ የአምላክን አመለካከት ግምት ውስጥ ማስገባትህ ጥበብ የሚሆነው በምን ምክንያት ነው?
ገጽ 11ን ተመልከት።
◼ የኢየሱስ እናት ከሆነችው ከማርያም ምን እንማራለን?
ገጽ 14ን ተመልከት።
◼ ለአንድ ትንሽ ልጅ ስለ ሞት እንዴት ማስረዳት ትችላለህ?
ገጽ 18ን ተመልከት።
◼ በአምላክ ስም መጠቀም ስህተት ነው?
ገጽ 30ን ተመልከት።