ገጽ 32
◼ በሕይወት ጎዳና ላይ ስትጓዝ የትኛውን መንገድ መምረጥ እንዳለብህ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው? ገጽ 8ን ተመልከት።
◼ ኢየሱስ ያስተማራቸው ትምህርቶች ምን ያህል በትክክል በጽሑፍ ሰፍረዋል? ገጽ 12ን ተመልከት።
◼ ጀርመንኛ ተናጋሪ የሆነ አንድ ዩክሬናዊ፣ በፓራጓይ በሚገኝ ትንሽ መንደር ውስጥ ሊሰብክ የቻለው እንዴት ነው? ገጽ 19ን ተመልከት።
◼ ምድር ከያዛት “ትኩሳት” መፈወስ ትችል ይሆን? ገጽ 26ን ተመልከት።