ገጽ 32
◼ መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ የምናያቸውን ችግሮች አስመልክቶ አስቀድሞ ተናግሯል? ገጽ 6ን ተመልከት።
◼ አምላክን መምሰል እንችል ይሆን? ከሆነስ እንዴት? ገጽ 15ን ተመልከት።
◼ ልጆች ከአባቶቻቸው ምን ይፈልጋሉ? ገጽ 18ን ተመልከት።
◼ ኢየሱስ በተወለደበት ጊዜ ከተከናወኑት ነገሮች ጋር በተያያዘ ከማርያም ምን እንማራለን? ገጽ 22ን ተመልከት።
◼ አዳም ፍጹም ከነበረ እንዴት ኃጢአት ሊሠራ ቻለ? ገጽ 27ን ተመልከት።