ገጽ 32
◼ የኢየሱስን አርዓያ መከተላችን ይበልጥ ደስተኞችና ጥሩ ሰዎች ሊያደርገን የሚችለው እንዴት ነው? ገጽ 4ን ተመልከት።
◼ ንጽሕናን መጠበቅ ጤናማ እንድንሆን ከማድረግ ያለፈ ጠቀሜታ አለው የምንለው ለምንድን ነው? ገጽ 9ን ተመልከት።
◼ የጥንቶቹ ክርስቲያኖች ግሪክኛ ተናጋሪ ለሆኑ ሰዎች ከመስበክ ጋር በተያያዘ ያጋጠማቸውን ተፈታታኝ ሁኔታ የተወጡት እንዴት ነበር? ገጽ 18ን ተመልከት።
◼ አንዳንዶች “ተአምራዊ” ፈውስ የሚያከናውኑት በማን ኃይል ነው? ገጽ 22ን ተመልከት።
◼ ሁለት የኖቤል ተሸላሚዎች ከአጽናፈ ዓለም አመጣጥ ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ጥያቄዎች በ25 ሳንቲም መልስ ማግኘት እንደሚቻል ሲያውቁ ምን ተሰማቸው? ገጽ 26ን ተመልከት።