ገጽ ሠላሳ ሁለት ◼ ኢየሱስ ወንድሞችና እህቶች ነበሩት? ገጽ 6ን ተመልከት። ◼ ሙታን በሕይወት ያሉ ሰዎችን ሊጎዱ ይችላሉ? ገጽ 11ን ተመልከት። ◼ የሰው ልጅ ምድርን ከጥፋት ይታደጋት ይሆን? ገጽ 18ን ተመልከት። ◼ ኢየሱስ የሐዋርያቱን እግር ያጠበው ለምንድን ነው? ገጽ 19ን ተመልከት። ◼ አምላክ ለሁሉም ጸሎቶች መልስ ይሰጣል ብለን መጠበቅ አለብን? ገጽ 30ን ተመልከት።