ገጽ ሠላሳ ሁለት
◼ መጽሐፍ ቅዱስ ታዋቂ ከሆኑት ራስ አገዝ ጽሑፎች የሚለየው በየትኞቹ መንገዶች ነው? ገጽ 4ን ተመልከት።
◼ መጽሐፍ ቅዱስን በዘመናችን ወደምንጠቀምባቸው ቋንቋዎች ለመተርጎም ስለተደረገው ከፍተኛ ትግል የሚያወሳውን ትኩረት የሚስብ ዘገባ እንድታነብ ተጋብዘሃል። ገጽ 8ን ተመልከት።
◼ ‘ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ አንድ አምላክ ይመራሉ’ የሚለው አመለካከት በእውነታ ላይ የተመሠረተ ነው? ገጽ 12ን ተመልከት።
◼ ከአርክቲክ ክልል ከፍ ብሎ በሚገኘው በሰሜን ሳይቤሪያ የአምላክን መንግሥት ምሥራች የሚሰብኩ ሰዎች ምን ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል? ገጽ 24ን ተመልከት።
◼ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ሲሰማህ ማጽናኛና ማበረታቻ ከየት ማግኘት ትችላለህ? ገጽ 28ን ተመልከት።