ገጽ ሠላሳ ሁለት
◼ የመጽሐፍ ቅዱስን ሐሳብ ለመረዳት ምን ማድረግ ትችላለህ? ከገጽ 6-8ን ተመልከት።
◼ በዚህ አስጨናቂ ዓለም ውስጥ የአእምሮ ሰላም ማግኘት ይቻላል? ከገጽ 10-12ን ተመልከት።
◼ የኖኅ መርከብ ተገኝቷል? ገጽ 13, 14ን ተመልከት።
◼ አቢግያ ማን ናት? እሷ ካሳየችው እምነትስ ምን ትምህርት እናገኛለን? ከገጽ 18-21ን ተመልከት።
◼ አምላክ ከአንድ በላይ ማግባትን ይደግፋል? ገጽ 30ን ተመልከት።