ገጽ ሠላሳ ሁለት
◼ ለአምላክ ታማኝ ከሆንክ ሀብት በመስጠት ይባርክሃል? ገጽ 4ን ተመልከት።
◼ ገንዘብ እውነተኛ ደስታ ያስገኛል? ገጽ 9ን ተመልከት።
◼ አዳምና ሔዋን በሕይወት የኖሩ ሰዎች መሆናቸውን ማመን አለማመንህ የሚያመጣው ለውጥ አለ? ገጽ 12ን ተመልከት።
◼ ብቀላ—ጣፋጭ ነው ወይስ መራራ? በዚህ ረገድ የአንተ አመለካከት ምንድን ነው? ገጽ 20ን ተመልከት።
◼ በመካከለኛው አሜሪካ የሚገኘው ትልቁ ሐይቅ ምን ይዟል? ገጽ 25ን ተመልከት።