ገጽ ሠላሳ ሁለት
◼ መንፈስ ቅዱስ አካል አለው? ከገጽ 4 እስከ 7ን ተመልከት።
◼ አምላክ ከአቅማችን በላይ ይጠብቅብናል? ገጽ 10ን ተመልከት።
◼ በአምላክ መኖር የማያምን ሰው በፈጣሪ ላይ እምነት ማሳደር ይችላል? ከገጽ 11 እስከ 14ን ተመልከት።
◼ ዲያብሎስ በእርግጥ አለ? ገጽ 15ን ተመልከት።
◼ ሐዋርያው ጴጥሮስ ጥርጣሬንና ፍርሃትን ለማሸነፍ ካደረገው ትግል ምን እንማራለን? ከገጽ 21 እስከ 25ን ተመልከት።