ገጽ ሠላሳ ሁለት
◼ በእርግጥ ጥሩ ሰዎች በሙሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ? ገጽ 6ን ተመልከት።
◼ ማርያም በእርግጥ “የአምላክ እናት” ናት? ገጽ 8ን ተመልከት።
◼ ሥዕሎችንና ምስሎችን ለአምልኮ ስለ መጠቀም አምላክ ምን ይሰማዋል? ገጽ 9ን ተመልከት።
◼ የትዳር ጓደኛህ ቢታመም ወይም አደጋ ቢደርስበት ችግሩን መቋቋም የምትችለው እንዴት ነው? ከገጽ 10-12ን ተመልከት።
◼ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ተቀይሯል? ገጽ 13ና 14ን ተመልከት።
◼ የቤተሰብ ሕይወትን አስደሳች ለማድረግ እያንዳንዱ የቤተሰብ አባል ምን አስተዋጽኦ ማድረግ ይችላል? ገጽ 16ና 17ን ተመልከት።