የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w09 12/1 ገጽ 32
  • ገጽ ሠላሳ ሁለት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ገጽ ሠላሳ ሁለት
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
w09 12/1 ገጽ 32

ገጽ ሠላሳ ሁለት

◼ በዓለም ዙሪያ ላሉ ችግሮች ዓለም አቀፋዊ መፍትሔ ማግኘት ይቻላል። ገጽ 5⁠ን ተመልከት።

◼ በቪነንደን፣ ጀርመን በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ከተኩስ እሩምታ የተረፉ ሰዎች የገጠማቸውን አስደንጋጭ ሁኔታ መቋቋም የቻሉት እንዴት እንደሆነ ተርከዋል። ገጽ 9⁠ን ተመልከት።

◼ ሕፃኑን ኢየሱስን ሊገድለው የሞከረው ንጉሥ ሄሮድስ ማን ነበር? ገጽ 13⁠ን ተመልከት።

◼ የሩቅ ምሥራቅ ሕዝቦች ስለሚያከብሩት አዲስ የጨረቃ ዓመት ለማወቅ ትፈልጋለህ? ገጽ 20⁠ን ተመልከት።

◼ ስለ ንጉሥ ዳዊት ሕይወት በማንበብ በጥንት ዘመን ስለነበረው ሙዚቃ እውቀት አግኝ። ገጽ 26⁠ን ተመልከት።

◼ ኢየሱስ በግርግም ሳለ ሊሰግዱለት የመጡት ሦስት ጠቢባን ወይም ነገሥታት ነበሩ? ገጽ 31⁠ን ተመልከት።

[በገጽ 32 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

የተራቡ ልጆች፦ WHO/OXFAM

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ