የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 1, 2010
ባለን ረክተን እንድንኖር የሚረዱ አምስት ቁልፍ ነገሮች
በሽፋን ርዕስ ዙሪያ
4 1ኛው ቁልፍ፦ ገንዘብንና ንብረትን ሳይሆን ሰዎችን ውደድ
5 2ኛው ቁልፍ፦ ራስን ከሌሎች ጋር የማወዳደር ዝንባሌን ተዋጋ
ቋሚ አምዶች
12 ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?—ከልጆቻችሁ ጋር ስለ ፆታ አውሩ
15 ይህን ያውቁ ኖሯል?
16 ከኢየሱስ ምን እንማራለን?—መንፈሳዊ ፍጥረታት ሊጠቅሙን ወይም ሊጎዱን ስለሚችሉበት መንገድ
22 ለታዳጊ ወጣቶች—ለምጽ ያለበት ሰው ተፈወሰ!
30 ወደ አምላክ ቅረብ—“ከፈለግኸው ታገኘዋለህ”
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
24 የመጀመሪያው መቶ ዘመን ክርስቲያኖች ሕይወት—እስከ ምድር ዳር ድረስ መጓዝ
27 መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዘመናዊቷ የእስራኤል መንግሥት ትንቢት ይናገራል?