ገጽ ሠላሳ ሁለት አምላክ ምድርን የፈጠራት ለምን ዓላማ ነበር? ከገጽ 4-6 ተመልከት። ሕይወትህን ይበልጥ ትርጉም ያለው እንዲሆን ማድረግ ትችላለህ? ከሆነ እንዴት? ከገጽ 7-9 ተመልከት። ኢየሱስ እንድንጸልይ ያስተማረን ስለ የትኛው መንግሥት ነው? ከገጽ 16-17 ተመልከት። አንድ ዘር ከሌላው ይበልጣል? ገጽ 23ን ተመልከት።