የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 1, 2012
© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።
ተአምራት—በእርግጥ ይፈጸማሉ?
በሽፋን ርዕስ ዙሪያ
3 ተአምራት ትኩረታችንን የሚስቡት ለምንድን ነው?
4 በእርግጥ ተአምራት ሊፈጸሙ ይችላሉ?—የተለመዱ የተቃውሞ ሐሳቦች
7 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተመዘገቡትን ተአምራት እምነት ልትጥልባቸው ትችላለህ?
ቋሚ ዓምዶች
15 አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ . . . ትንባሆ ማጨስ ከአምላክ ጋር ያለኝን ግንኙነት ይነካብኛል?
16 ከአምላክ ቃል ተማር—ኢየሱስ ንጉሥ ሆኖ መግዛት የጀመረው መቼ ነው?
26 ይህን ያውቁ ኖሯል?
27 ወደ አምላክ ቅረብ—ይሖዋ የፍትሕ መጓደልን ይጠላል
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
18 በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበረው ሕይወት—ዓሣ አጥማጁ
21 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት—ጥሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ?
28 የእውነት ጠበቆች